እይማ አጫውት እይማ ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ ጽሑፉን አሳይ ጽሑፉን ደብቅ 1. ይታየኛል አዲስ ዓለም፣ በደስታ ስንኖር ዘላለም። እይማ፣ ደስ ሲል ያ ዓለም! 2. ሕልም አይደለም አትጠራጠር፤ ይሖዋ ያለው ሁሉ አይቀር። ይፈጸማል፤ ይህ ሁሉ ይሆናል። (አዝማች) እይማ፣ ሁሉም ቤት ሳቅ ብቻ ሲሰማ! እይማ፣ አምላክ ያሰበልን ይህ ነው ለካ! 3. ሞት ነጥቆን አብረውን የሌሉ፣ ይነሳሉ፤ ያኔ ይነቃሉ። ይታይህ፣ የሞቱት ሲነሱ። 4. ያ ሁሉ ችግር፣ ያ አበሳ፣ ያም ዘመን አልፎ እንዲህ ተረሳ! ይታይህ፣ ያ ሁሉ ሲረሳ! (አዝማች) እይማ፣ ሁሉም ቤት ሳቅ ብቻ ሲሰማ! እይማ፣ አምላክ ያሰበልን ይህ ነው ለካ! 5. እርግጠኛ ነኝ በበኩሌ፣ እውን ሆኖ ’ንደማየው ባይኔ። (መሸጋገሪያ) ጠብ አይል የሱ ቃል፤ ይፈጸማል። ብቻ ለማየት ያብቃን ያኔ! 6. ይታይህ አዲስ ዓለም፣ በደስታ ስንኖር ዘላለም። እይማ፣ ደስ ሲል ያ ዓለም! ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ እይማ ኦሪጅናል መዝሙሮች እይማ የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ እይማ https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1014344/univ/art/1014344_univ_sqr_xl.jpg