‘ደስ ይበለን’ አጫውት ‘ደስ ይበለን’ ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ ጽሑፉን አሳይ ጽሑፉን ደብቅ 1. እንዴት ያምራል ሰማዩ! ደስ ሲል ፀሐዩ! ስጦታው መች ያልቃል አምላካችን፣ ጥሩነቱ! ከምንም በላይ ነው ለኛ ግን ፍቅሩ፣ መሆን ንብረቱ። (አዝማች) ከልብ እንዘምር ላምላካችን፤ ከፍ ይበል ድምፃችን። ከዚህ በላይ ምን አለ ደስታ! የመጣው ቢመጣ። ደስ ይበለን! ደስ ይበለን! ደስ ይበለን! ደስ ይበለን! 2. ፍቅራችን ያስደንቃል፤ ቤተሰብ ሆነናል። እንዲህ ዓይነት ፍቅር፣ የት ይገኛል ከዚህ ሌላ! እስር ሆነ ስደት፣ ማን ይነጥቀናል ይህን ደስታ? (አዝማች) ከልብ እንዘምር ላምላካችን፤ ከፍ ይበል ድምፃችን። ከዚህ በላይ ምን አለ ደስታ! የመጣው ቢመጣ። ደስ ይበለን! ደስ ይበለን! ደስ ይበለን! ደስ ይበለን! (መሸጋገሪያ) እውን ሲሆን ተስፋችን፣ ደስ ይለናል ገና! ምድር ገነት ስትሆን፣ ነፃ ስንወጣ። (አዝማች) ከልብ እንዘምር ላምላካችን፤ ከፍ ይበል ድምፃችን። ከዚህ በላይ ምን አለ ደስታ! የመጣው ቢመጣ። ደስ ይበለን! ደስ ይበለን! ደስ ይበለን! ደስ ይበለን! ደስ ይበለን! ደስ ይበለን! ደስ ይበለን! ደስ ይበለን! ደስ ይበለን! ደስ ይበለን! ደስ ይበለን! ደስ ይበለን! ደስ ይበለን! ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ‘ደስ ይበለን’ ኦሪጅናል መዝሙሮች ‘ደስ ይበለን’ የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ‘ደስ ይበለን’ https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1014343/univ/art/1014343_univ_sqr_xl.jpg