ጊዜ ስጠው ለሱ አጫውት ጊዜ ስጠው ለሱ ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ ጽሑፉን አሳይ ጽሑፉን ደብቅ 1. አቤት ቀኑ! ፈጥኖ ያልፋል ሰዓቱ። ውጥረቱ መብዛቱ በየለቱ። ሁሌም ቅድሚያው ግን ለይሖዋ ነው። (አዝማች) ጊዜ ስጠው ለሱ፣ ለማድረግ ፈቃዱን። የቀረው ይቅር እንጂ ያለም ኑሮ፤ ጊዜ ስጠው ለሱ። 2. በጸሎት ሁሌ ካላናገርነው፣ እንዴት ብለን ነው ወዳጅ ’ምንሆነው? ጊዜያችንን ካልሰጠነው። ስለዚህ . . . (አዝማች) ጊዜ ስጠው ለሱ፣ ለማድረግ ፈቃዱን። የቀረው ይቅር እንጂ ያለም ኑሮ፤ ጊዜ ስጠው ለሱ። (መሸጋገሪያ) ጊዜ፣ ውለታውን ለማስታወስ። ጊዜ፣ በተስፋው ለማሰላሰል። ግድ ይላል ጊዜ መግዛት! ጊዜ ጊዜ ጊዜ መግዛት። (አዝማች) ጊዜ ስጠው ለሱ፣ ለማድረግ ፈቃዱን። የቀረው ይቅር እንጂ ያለም ኑሮ፤ ጊዜ ስጠው ለሱ። ጊዜ እንግዛ። ጊዜ ጊዜ እንግዛ። ጊዜ እንግዛ። ጊዜ። ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ጊዜ ስጠው ለሱ ኦሪጅናል መዝሙሮች ጊዜ ስጠው ለሱ የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጊዜ ስጠው ለሱ https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1014332/univ/art/1014332_univ_sqr_xl.jpg