በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መነሻ ገጽ ላይ በቅርቡ ያስተዋወቅናቸው

 

መጽሐፍ ቅዱስን መማርህ ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?

አሳታፊ በሆነው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ፕሮግራማችን አማካኝነት መጽሐፍ ቅዱስን በነፃ መማርህ መልሱን ለማግኘት ይረዳሃል።

 

ሰላም እና ደስታ

መጽሐፍ ቅዱስ በርካታ ሰዎች በየዕለቱ የሚገጥማቸውን ውጥረት እንዲቋቋሙ፣ አካላዊም ሆነ ስሜታዊ ችግሮችን እንዲወጡ እንዲሁም ዓላማና ትርጉም ያለው ሕይወት እንዲመሩ ረድቷቸዋል።

በአምላክ ማመን

በአሁኑ ጊዜ የተረጋጋ ሕይወት ለመምራት ያስችልሃል፤ ለወደፊቱ ጊዜም አስተማማኝ ተስፋ እንዲኖርህ ይረዳሃል።

ሳይንስ እና መጽሐፍ ቅዱስ

መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ ጋር ይስማማል? መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረውን ነገር ሳይንቲስቶች ካገኟቸው ግኝቶች ጋር አወዳድር።

ትዳር እና ቤተሰብ

ባለ ትዳሮችና ቤተሰቦች በርካታ ችግሮች ያጋጥሟቸዋል። መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠው ጠቃሚ ምክር የቤተሰብ ትስስር እንዲጠናከር ያደርጋል።

እርዳታ ለታዳጊዎች እና ለወጣቶች

ታዳጊዎችና ወጣቶች ብዙ ጊዜ የሚያጋጥሟቸውን ፈተናዎችና ጫናዎች በስኬት ለማለፍ የሚረዷቸውን የመጽሐፍ ቅዱስ ምክሮች ተመልከት።