በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ዓለም አቀፋዊ ዜና

 

2024-07-02

ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2024 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 4

በዚህ ሪፖርት ላይ፣ በእምነታቸው ምክንያት የታሰሩ ወንድሞችና እህቶች ‘ምንጊዜም ክፉውን በመልካም እያሸነፉ’ ያሉት እንዴት እንደሆነ እንመለከታለን።​—ሮም 12:21

2024-05-10

ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2024 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 3

በዚህ ሪፖርት ላይ፣ ከአለባበስና ከአጋጌጥ ጋር በተያያዘ ውሳኔ ስናደርግ ልንመራባቸው የምንችል የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶችን እንመለከታለን።

2024-03-15

ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2024 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 2

ይህ ሪፖርት አስደናቂ የሆነው አባታችን ይሖዋ “ሁሉ ለንስሐ እንዲበቃ [እንደሚፈልግ]” ያሳየው እንዴት እንደሆነ ይገልጻል። (2 ጴጥ. 3:9) በተጨማሪም እንደ ስብሰባዎች ባሉ ቲኦክራሲያዊ ፕሮግራሞች ላይ ከሚኖረን አለባበስ ጋር በተያያዘ ምን ማስተካከያዎች እንደተደረጉ ያብራራል።

2024-03-15

ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2024 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 1

ለሰዎች ያለን ፍቅር በአገልግሎት ቀናተኛ ለመሆን የሚረዳን እንዴት እንደሆነ እንመለከታለን።