የሥዕል መልመጃዎች የእንጀራ ቤቱ አዛዥ ሕልም አጫውት ይህን የሥዕል መልመጃ አውርድ፤ ከዚያም የእንጀራ ቤቱን አዛዥ ሕልም በሚያሳዩት ሁለት ሥዕሎች መካከል ያሉትን ሦስት ልዩነቶች ፈልግ። እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የሥዕል ጨዋታዎች ዳዊት የነበረው የጦር መሣሪያ ጥቂት ቢሆንም ድፍረት አሳይቷል ሰዎቹን በታሪኩ ውስጥ ከተጠቀሱት የተለያዩ ነገሮች ጋር አዛምድ። የሥዕል ጨዋታዎች ዳዊት የመጣው በአምላክ ስም ነበር ልጃችሁ የአምላክን ስም ትርጉም እንዲገነዘብ እርዱት። የሥዕል ጨዋታዎች ይሖዋን ለማገልገል የመረጠው ማን ነው? ይህ ጨዋታ ከ6-8 ዓመት ባለው ዕድሜ ውስጥ የሚገኙ ልጆች ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ባለ ታሪኮች እንዲያውቁ ይረዳቸዋል። አጋራ አጋራ የእንጀራ ቤቱ አዛዥ ሕልም የሥዕል ጨዋታዎች የእንጀራ ቤቱ አዛዥ ሕልም የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ የእንጀራ ቤቱ አዛዥ ሕልም https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/502013218/univ/art/502013218_univ_sqr_xl.jpg