በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የሥዕል ጨዋታዎች

ዳዊት የነበረው የጦር መሣሪያ ጥቂት ቢሆንም ድፍረት አሳይቷል

በዳዊትና ጎልያድ ታሪክ ውስጥ የተጠቀሱትን ሰዎች በታሪኩ ውስጥ ካሉ ነገሮች ጋር አዛምድ፤ ከዚያም ዳዊት ድፍረት እንዲያሳይ የረዳው ምን እንደሆነ ከቤተሰብህ ጋር ተወያይ።