ትምህርት 1፦ ወላጆችህን ታዘዝ
ወላጆቻችንን መታዘዝ ያለብን ለምንድን ነው? ይህን ማድረግ አስፈላጊ እንደሆነ ካሌብ የተማረው እንዴት ነው? ቪዲዮውን ተመልከት።
እነዚህንስ አይተሃቸዋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች
ለልጆች የሚሆኑ መልመጃዎች
እነዚህን አስደሳች መልመጃዎች፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ ርዕሶች እና የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር ተጠቀሙባቸው።