በእምነታቸው ምሰሏቸው—የመጽሐፍ ቅዱስ ባለታሪኮች የሚመስጥ ታሪክ
ይህ ዓምድ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱ የእምነት ሰዎችን ታሪክ የያዘ ነው። a ስለ እነዚህ ሰዎች ታሪክና ስላሳዩት እምነት ስታነብ እምነትህ ይጠናከራል፤ እንዲሁም ከአምላክ ጋር ይበልጥ ትቀራረባለህ።
a በዚህ ዓምድ ሥር የሚገኙት ርዕሶች፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የማይገኙ አንዳንድ ዝርዝር ሐሳቦችን ይጠቅሳሉ፤ ይህ የተደረገው አንባቢው በወቅቱ የነበረውን ሁኔታ በዓይነ ሕሊናው እንዲስልና በታሪኩ እንዲመሰጥ ለመርዳት ነው። እነዚህ ዝርዝር ሐሳቦች የተካተቱት በጥንቃቄ ምርምር ከተደረገባቸው በኋላ ነው፤ በመሆኑም ሐሳቦቹ ከመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባም ሆነ ከታሪካዊ ማስረጃዎችና ከአርኪኦሎጂ ግኝቶች ጋር የሚስማሙ ናቸው።