በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ተርጓሚዎች

ለመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ቦታ ይሰጡ ነበር—ተቀንጭቦ የተወሰደ (ዊልያም ቲንደል)

ለመጽሐፍ ቅዱስ የነበረው ፍቅር በሥራዎቹ ላይ ይታያል። ሥራዎቹ አሁንም ጠቃሚ ናቸው።

ለመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ቦታ ይሰጡ ነበር

ከፍተኛ ተቃውሞና የግድያ ዛቻ ቢሰነዘርባቸውም ለመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶች ጥብቅና ለመቆም ሲሉ ሕይወታቸውንና ክብራቸውን አደጋ ላይ ከጣሉ ሰዎች መካከል ዊልያም ቲንደልና ማይክል ሰርቪተስ ይገኙበታል።