በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መንፈሳዊነት

የመጽሐፍ ቅዱስን መመሪያዎች አክብሮ መኖር ቀላል ላይሆን ይችላል፤ ውጤቱ ግን ሁልጊዜም ያማረ ነው። እንዴት የሚለውን ተመልከት።

በአምላክ ማመን

ወጣቶች በአምላክ እንዲያምኑ ያደረጋቸው ምክንያት

በዚህ የሦስት ደቂቃ ቪዲዮ ላይ ወጣቶች በፈጣሪ እንዲያምኑ ያደረጋቸውን ምክንያት ያብራራሉ።

አምላክ መኖሩን እንዳምን ያደረገኝ ምንድን ነው?

ስለምታምንበት ነገር ሳትሸማቀቅ ወይም ሳትፈራ ሆኖም በአክብሮት ለሌሎች ማስረዳት የምትችለው እንዴት ነው?

ወደ አምላክ መቅረብ

መጸለይ ጥቅም አለው?

ጸሎት አእምሮን ከማረጋጋት ያለፈ ጥቅም አለው?

የጸሎትህን ይዘት ማሻሻል የምትችለው እንዴት ነው?

ይህ የመልመጃ ሣጥን ወደ አምላክ ስትጸልይ የምታካትታቸውን ነገሮችና የጸሎትህን ጥራት እንድትመረምር ይረዳሃል።

በስብሰባ አዳራሽ በሚደረጉ ስብሰባዎች ላይ መገኘት ያለብኝ ለምንድን ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች በሳምንት ሁለት ጊዜ በአምልኮ ቦታዎቻቸው ይኸውም በስብሰባ አዳራሾቻቸው ውስጥ ስብሰባ ያደርጋሉ። በዚያ ምን ይከናወናል? እዚያ በመገኘት ጥቅም ማግኘት የምትችለውስ እንዴት ነው?

ከመጽሐፍ ቅዱስ ባለታሪኮች መማር

ቅዱስ ለሆኑ ነገሮች አድናቆት ይኑርህ!

ቅዱስ ለሆኑ ነገሮች አድናቆት እንዳለህ ማሳየት የምትችልባቸው አንዳንድ መንገዶች የትኞቹ ናቸው?

እርማት ሲሰጥህ በትሕትና ተቀበል

ናታን ለዳዊት እርማት ከሰጠበት መንገድ ምን ትምህርት ማግኘት ትችላለህ?

ለእውነተኛው አምልኮ ጥብቅና ቁም!

ለእውነተኛው አምልኮ ጥብቅና በመቆም ረገድ ይበልጥ ድፍረት ማሳየት የሚያስፈልግህ በየትኞቹ ሁኔታዎች ነው?

አምላክ ሕዝቅያስን ፈወሰው

ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ የጸሎትህን ይዘት ለማሻሻል የሚረዳህ እንዴት እንደሆነ አንብብ።

ከእቶን እሳት ዳኑ!

ለምታምንበት ነገር አቋም መውሰድ ምን ያህል አስፈላጊ መሆኑን ለማወቅ ይህን ታሪክ አንብብ።

አምላክ ለነህምያ ጸሎት መልስ ሰጥቶታል

ነህምያ ስለተወው ምሳሌ እንዲሁም ተቃዋሚዎቹን ለመጋፈጥ ስለረዳው ነገር ተማር።

ለሰዎች ምሕረት ታሳያለህ?

ስለ ደጉ ሳምራዊ የሚናገረውን ምሳሌ በጥልቀት መርምር፤ እንዲሁም ከዚህ ምሳሌ ምን ትምህርት እንደምታገኝ አስብ።

መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብና ማጥናት

መጽሐፍ ቅዱስ ሊጠቅመኝ የሚችለው እንዴት ነው?—ክፍል 1፦ መጽሐፍ ቅዱስን መመርመር

ውድ በሆኑ ጌጣ ጌጦች የተሞላ አንድ ጥንታዊ ሣጥን ብታገኝ ውስጡ ምን እንዳለ ለማየት አትጓጓም? መጽሐፍ ቅዱስም ልክ እንደዚህ ሣጥን ነው። በውስጡ በርካታ ውድ ነገሮችን ይዟል።

መጽሐፍ ቅዱስ ሊጠቅመኝ የሚችለው እንዴት ነው?—ክፍል 2፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብን አስደሳች ማድረግ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች እውን እንዲሆኑልህ የሚረዱ አምስት ጠቃሚ ሐሳቦች ቀርበዋል።

መንፈሳዊ እድገት ማድረግ

ስህተቶቼን ማረም የምችለው እንዴት ነው?

መፍትሔው ከባድ እንደሆነ ተሰምቶህ ከሆነ አይዞህ! የምታስበውን ያህል ከባድ አይደለም።

ከሁሉ የተሻለው ሕይወት

በሕይወትህ ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ? ካሜሮን የተባለች ወጣት በሕይወቷ ደስተኛ መሆን የቻለችው እንዴት እንደሆነ ስትናገር አዳምጥ።