በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ስሜታዊ ደህንነት

ከስሜት ችግር ጋር የሚታገሉ ብዙ ወጣቶች አሉ፤ ብቸኝነት፣ ጭንቀት፣ ድባቴ እና ከልክ ያለፈ መዛል ከችግሮቹ ተጠቃሽ ናቸው። አሉታዊ ስሜቶችን ማስተናገድ የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተማር።

አሉታዊ ስሜቶች

አሉታዊ ስሜቶችን መቆጣጠር

ይህ የመልመጃ ሣጥን የተዘጋጀው የስሜት መለዋወጥ ሲያጋጥምህ ችግሩን መቋቋም እንድትችል ለመርዳት ነው

የሐዘን ስሜትን ማሸነፍ

መጥፎ ስሜት በሚሰማህ ጊዜ ከዚህ ስሜት ለመላቀቅ ምን ሊረዳህ ይችላል?

ፍጽምና የመጠበቅ ዝንባሌን ማሸነፍ የሚቻለው እንዴት ነው?

ይህ የመልመጃ ሣጥን ከራስህም ሆነ ከሌሎች በምትጠብቀው ነገር ረገድ ምክንያታዊ እንድትሆን ይረዳሃል።

ተግዳሮቶች

የጉልበተኞችን ጥቃት መቋቋም

የጉልበተኛውን ድርጊት መቆጣጠር አትችል ይሆናል፤ አንተ ለዚያ የምትሰጠውን ምላሽ ግን መቆጣጠር ትችላለህ።

በኢንተርኔት አማካኝነት የሚሰነዘርን ጥቃት ማስቆም

ይህ የመልመጃ ሣጥን ማድረግ የምትችላቸው የተለያዩ አማራጮች ያላቸውን ጥሩና መጥፎ ጎን እንድታመዛዝንና ጥቃቱን ለማስቆም የሚረዳ እርምጃ እንድትወስድ ይረዳሃል።

መለያየት ከሚያስከትለው ሐዘን ማገገም

በዚህ የመልመጃ ሣጥን ላይ የተጠቀሱት ነጥቦች ያለፈውን ረስተሽ ወደፊት መጓዝሽን እንድትቀጥዪ ሊረዱሽ ይችላሉ።