በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ቤተሰብ

ከወላጆችህ ጋር መግባባት ተቸግረሃል? ከወንድሞችህና ከእህቶችህ ጋር ብዙ ጊዜ ትጋጫለህ? እነዚህንና ሌሎች የቤተሰብ ችግሮችን መፍታት የምትችልበትን ሚስጥር ከመጽሐፍ ቅዱስ ተማር።

ከወላጆችህ ጋር ያለህ ግንኙነት

ከወላጆቼ ጋር መግባባት የምችለው እንዴት ነው?

ከወላጆችህ ጋር መነጋገር ከምታስበው በላይ ይጠቅምሃል።

ወላጆቼን ማነጋገር የምችለው እንዴት ነው?

መናገር በማያሰኝህ ጊዜም እንኳ ከወላጆችህ ጋር መነጋገር የምትችለው እንዴት ነው?

ሕጎቹን ማጤን

ለመታዘዝ የሚከብዱህን ሕጎች በሚገባ አስብባቸው።

አባትህ ወይም እናትህ ታማሚ ከሆኑ

ይህ የመልመጃ ሣጥን የታመመውን ወላጅህንና ራስህን ለመንከባከብ ይረዳሃል።

ኑሮ በቤት

ከወንድሞችህና ከእህቶችህ ጋር ተስማምቶ መኖር

በዚህ የመልመጃ ሣጥን በመጠቀም ከወንድምህ ወይም ከእህትህ ጋር የገጠመህን ችግር ለይተህ ለማወቅ፣ ራስህን በእነሱ ቦታ አድርገህ ለማየትና ችግሩን ለመፍታት ሞክር።

የግል ሕይወትህ—አንተ ብትሆን ምን ታደርጋለህ?

ወላጆችህ ይበልጥ እምነት እንዲጥሉብህ ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?