በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መልመጃዎች

ቅናት እንዳይጠናወትህ ተጠንቀቅ!

ስለ ማርያምና እና ስለ አሮን ከሚገልጸው የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ተማር። ይህን መልመጃ አውርድ፤ ታሪኩን ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ አንብብ፤ እንዲሁም ታሪኩ ሕያው እንዲሆንልህ አድርግ።