በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መልመጃዎች

ታማኝ የሆኑ ጓደኞች ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?

ዮናታንና ዳዊት ከተዉት ምሳሌ ትምህርት ማግኘት ትችላለህ። ይህን መልመጃ አውርደህ ታሪኩን ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ አንብብ። በምታነብበት ጊዜ ታሪኩ ሕያው እንዲሆንልህ አድርግ!