በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የፍቅር ጓደኝነት

ዙሪያህን ስትመለከት፣ ብዙ ጥንዶች ታያለህ። አንተስ የፍቅር ጓደኝነት ለመጀመር ደርሰህ ይሆን? ታዲያ ራስህን ብዙ ጊዜ ከሚያጋጥሙ ስህተቶች ለመጠበቅ ምን ማድረግ ትችላለህ? ወደ ደስተኛ ትዳር የሚያመራ ጥሩ ውሳኔ ማድረግ የምትችለውስ እንዴት ነው?

ከፍቅር ጓደኝነት በፊት

የወዳጅነት መግለጫ ወይስ ማሽኮርመም?

አንድ ሰው እንደ ወዳጅነት መግለጫ አድርጎ የሚመለከተውን መልእክት ሌላ ሰው እንደ ማሽኮርመም ሊቆጥረው ይችላል። የተሳሳተ መልእክት ከማስተላለፍ መቆጠብ የሚቻለው እንዴት ነው?

የፍቅር ግንኙነት—እውነታውን መገምገም

ፍቅር ይሁን ጓደኝነት እርግጠኛ መሆን ከብዶሻል? እዚህ ላይ የቀረቡትን ጥያቄዎች መመለስሽ እውነቱን ለማወቅ ይረዳሻል።

ገደብ ማበጀት

ተቃራኒ ፆታ ላላቸው ጓደኞችህ የተሳሳተ መልዕክት አታስተላልፍ።

ስትጠናኑ

መጽሐፍ ቅዱስ ሳይጋቡ አብሮ መኖርን በተመለከተ ምን ይላል?

አምላክ የሚሰጠው መመሪያ አስደሳች የቤተሰብ ሕይወት ለመመሥረት ይረዳል፤ የአምላክን መሥፈርቶች የሚከተሉ ሰዎች ምንጊዜም ጥቅም ያገኛሉ።

መለያየት

መለያየት ከሚያስከትለው ሐዘን ማገገም

በዚህ የመልመጃ ሣጥን ላይ የተጠቀሱት ነጥቦች ያለፈውን ረስተሽ ወደፊት መጓዝሽን እንድትቀጥዪ ሊረዱሽ ይችላሉ።