ጓደኞች
እውነተኛ ጓደኛ ማግኘት ቀላል አይደለም፤ ጓደኝነቱ እንዲዘልቅ ማድረግ ደግሞ ሌላ ነገር ነው! ታዲያ ምርጥ ጓደኛ ለማግኘትና ጓደኝነታችሁን ለማስቀጠል ሚስጥሩ ምንድን ነው?
ጓደኝነት መመሥረት እና ማስቀጠል
እውነተኛ ጓደኛ የሚባለው ምን ዓይነት ጓደኛ ነው?
አስመሳይ ጓደኛ ማግኘት ቀላል ነው፤ ይሁን እንጂ እውነተኛ ጓደኛ ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?
ብቸኝነትን ማሸነፍ
ከብቸኝነት ስሜት ጋር እየታገልክ ነው? ይህን የመልመጃ ሣጥን ሙላ፤ ብቸኝነት የሚሰማህ ለምን እንደሆነና ምን ብታደርግ እንደሚሻልህ ለማወቅ ሞክር።
ታማኝ የሆኑ ጓደኞች ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?
ዳዊትና ዮናታን በጣም የሚዋደዱ ጓደኛሞች እንዲሆኑ የረዳቸው ምን እንደሆነ ለማወቅ ይህን መልመጃ ሥራ።
ተጨማሪ ጓደኞችን ማፍራት
ተጨማሪ ጓደኞችን ማፍራት የምትችለው እንዴት እንደሆነና እንዲህ ማድረግ ያለብህ ለምን እንደሆነ ማንበብ ትችላለህ።
ገደብ ማበጀት
ተቃራኒ ፆታ ላላቸው ጓደኞችህ የተሳሳተ መልዕክት አታስተላልፍ።
ተግዳሮቶች
በእኩዮች ተጽዕኖ አትሸነፍ!
የራስህ አቋም ያለህ ሰው ለመሆን የሚረዱ አራት ቀላል ዘዴዎች ቀርበውልሃል።
ስህተቶቼን ማረም የምችለው እንዴት ነው?
መፍትሔው ከባድ እንደሆነ ተሰምቶህ ከሆነ አይዞህ! የምታስበውን ያህል ከባድ አይደለም።
ሐሜትን ማስወገድ የምችለው እንዴት ነው?
ጨዋታችሁ ወደ ሐሜት እንደተቀየረ ካስተዋልክ ወዲያውኑ እርምጃ ውሰድ!
የወዳጅነት መግለጫ ወይስ ማሽኮርመም?
አንድ ሰው እንደ ወዳጅነት መግለጫ አድርጎ የሚመለከተውን መልእክት ሌላ ሰው እንደ ማሽኮርመም ሊቆጥረው ይችላል። የተሳሳተ መልእክት ከማስተላለፍ መቆጠብ የሚቻለው እንዴት ነው?