አጭር መረጃ
- የሕዝብ ብዛት
- መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተማሩ አገልጋዮች ብዛት
- ጉባኤዎች
- የይሖዋ ምሥክሮች ቁጥር ለሕዝብ ብዛት ሲካፈል
ዛግሬብ፣ ክሮኤሺያ—ኢሊትሳ በተባለ መንገድ መጠበቂያ ግንብ ሲሰጥ
ሮቪንየ፣ ክሮኤሺያ—ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር ሲያበረክቱ
ሮቪንየ፣ ክሮኤሺያ—ለዘላለም በደስታ ኑር! በተባለው ማጥኛ ጽሑፍ አማካኝነት መጽሐፍ ቅዱስ ሲያጠኑ
ዛግሬብ፣ ክሮኤሺያ—በአእምሯችን ለሚጉላሉ ጥያቄዎች መልስ ማግኘት የሚቻለው ከየት ነው? የተባለውን ትራክት ሲያበረክቱ
ዛግሬብ፣ ክሮኤሺያ—በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘውን ተስፋ የሚሰጥ መልእክት ለሌሎች ሲናገሩ
ፑላ፣ ክሮኤሺያ—በአንድ ጥንታዊ የሮማውያን አምፊቲያትር አቅራቢያ ስለ ወደፊቱ ጊዜ ምን ይሰማሃል? የተባለውን ትራክት ሲያበረክቱ
ካሽቴል ጎሚሊጽ፣ ዳልሜሺያ፣ ክሮኤሺያ—የምሳ እረፍት ላይ ለሚገኝ አንድ የወደብ ሠራተኛ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፍ ሲበረከት