በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የተደረገልንን አቀባበል መቼም ቢሆን አንረሳውም

የተደረገልንን አቀባበል መቼም ቢሆን አንረሳውም

የይሖዋ ምሥክሮች ጥሩ አቀባበል ላያደርጉልህ እንደሚችሉ በመስጋት በስብሰባቸው ላይ ከመገኘት ወደኋላ ብለሃል? ከሆነ፣ የስቲቭ ገርደስን ተሞክሮ ማየትህ ሊረዳህ ይችላል።