በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

ሁዋን ፓብሎ ስርሜንዮ፦ ይሖዋ ትርጉም ያለው ሕይወት እንድመራ ረድቶኛል

ሁዋን ፓብሎ ስርሜንዮ፦ ይሖዋ ትርጉም ያለው ሕይወት እንድመራ ረድቶኛል

በልጅነታቸው አሳዛኝ ሁኔታ ያጋጠማቸው በርካታ ሰዎች፣ ራሳቸውን ለይሖዋ ወስነው እሱን በማገልገላቸው ሰላማዊና ትርጉም ያለው ሕይወት መምራት ችለዋል። ሁዋን ፓብሎ፣ ትርጉም ያለው ሕይወት ለመምራት ሲል ፕሮፌሽናል ቦክሰኛ የመሆን አጋጣሚውን ለመተው ወስኗል።