በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የቤቴል ጉብኝት

ቤቴል በሚል ስያሜ የሚታወቁትን ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። በአንዳንዶቹ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ውስጥ ያለአስጎብኚ የሚታዩ አውደ ርዕዮችም ተዘጋጅተዋል።

ጉብኝት በድጋሚ ተጀምሯል፦ ከሰኔ 1, 2023 አንስቶ በብዙ አገሮች ውስጥ የሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በድጋሚ ለጉብኝት ክፍት ሆነዋል። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት መጎብኘት የምትፈልገውን ቅርንጫፍ ቢሮ አነጋግር። በኮቪድ-19 መያዝህ በምርመራ ከተረጋገጠ፣ የጉንፋን ምልክት ከታየብህ ወይም በቅርቡ በኮቪድ-19 ከተያዘ ሰው ጋር ተገናኝተህ ከነበረ እባክህ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን አትጎብኝ።

ሃንጋሪ

BUDAPEST

Kövirózsa u. 1.

H-1163

HUNGARY

+361 401-1100

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት በ3:00 እና በ4:30 እንዲሁም ከሰዓት በ8:00 እና በ9:30

የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት ከ15 ደቂቃ

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

በሃንጋሪ የሚገኙ ከ280 የሚበልጡ ጉባኤዎች እንዲሁም በስሎቫኪያና በዩክሬን የሚገኙ በሃንጋሪያኛ የሚመሩ ጉባኤዎች የሚያደርጉትን መንፈሳዊ እንቅስቃሴ በበላይነት ይከታተላል። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በሃንጋሪያኛና በሎቫሪ ቋንቋዎች የሚተረጎሙ ከመሆኑም ሌላ በድምፅ የተቀረጹ ነገሮች በሃንጋሪያኛ ቪዲዮዎች ደግሞ በሃንጋሪያኛ የምልክት ቋንቋ ይዘጋጃሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።