የቤቴል ጉብኝት
ቤቴል በሚል ስያሜ የሚታወቁትን ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። በአንዳንዶቹ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ውስጥ ያለአስጎብኚ የሚታዩ አውደ ርዕዮችም ተዘጋጅተዋል።
ጉብኝት በድጋሚ ተጀምሯል፦ ከሰኔ 1, 2023 አንስቶ በብዙ አገሮች ውስጥ የሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በድጋሚ ለጉብኝት ክፍት ሆነዋል። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት መጎብኘት የምትፈልገውን ቅርንጫፍ ቢሮ አነጋግር። በኮቪድ-19 መያዝህ በምርመራ ከተረጋገጠ፣ የጉንፋን ምልክት ከታየብህ ወይም በቅርቡ በኮቪድ-19 ከተያዘ ሰው ጋር ተገናኝተህ ከነበረ እባክህ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን አትጎብኝ።
ሜክሲኮ
Ave Jardin No. 10
Fraccionamiento El Tejocote
56239 TEXCOCO, MEX
MEXICO
+52 555-133-3000
+52 555-858-0100
የጉብኝት ፕሮግራም
ከሰኞ እስከ ዓርብ
ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00
የሚወስደው ጊዜ 2:30
ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች
ከሜክሲኮ እስከ ፓናማ ባለው ክልል ውስጥ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎችን በ70 ቋንቋዎች የመተርጎሙን ሥራ በበላይነት ይከታተላል። ጽሑፎች ከ60 በሚበልጡ ቋንቋዎች የሚታተሙ ከመሆኑም ሌላ ከ80 በሚበልጡ ቋንቋዎች ከ10 ለሚበልጡ አገሮች ይላካሉ።