የቤቴል ጉብኝት
ቤቴል በሚል ስያሜ የሚታወቁትን ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። በአንዳንዶቹ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ውስጥ ያለአስጎብኚ የሚታዩ አውደ ርዕዮችም ተዘጋጅተዋል።
ጉብኝት በድጋሚ ተጀምሯል፦ ከሰኔ 1, 2023 አንስቶ በብዙ አገሮች ውስጥ የሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በድጋሚ ለጉብኝት ክፍት ሆነዋል። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት መጎብኘት የምትፈልገውን ቅርንጫፍ ቢሮ አነጋግር። በኮቪድ-19 መያዝህ በምርመራ ከተረጋገጠ፣ የጉንፋን ምልክት ከታየብህ ወይም በቅርቡ በኮቪድ-19 ከተያዘ ሰው ጋር ተገናኝተህ ከነበረ እባክህ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን አትጎብኝ።
ናይጄሪያ
Km 51, Benin-Auchi Road
IGIEDUMA 301110
EDO STATE
NIGERIA
+234 7080-662-020
+234 8039-003-790
የጉብኝት ፕሮግራም
ከሰኞ እስከ ዓርብ
ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00
የሚወስደው ጊዜ 2 ሰዓት
ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች
በየዓመቱ 41 ሚሊዮን መጠበቂያ ግንብ እናንቁ! መጽሔቶች በዘጠኝ ቋንቋዎች ይታተማሉ። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች ወደተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እንዲሁም ወደ ሌሎች አምስት የምዕራብ አፍሪካ አገሮች ይላካሉ