የቤቴል ጉብኝት
ቤቴል በሚል ስያሜ የሚታወቁትን ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። በአንዳንዶቹ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ውስጥ ያለአስጎብኚ የሚታዩ አውደ ርዕዮችም ተዘጋጅተዋል።
ጉብኝት በድጋሚ ተጀምሯል፦ ከሰኔ 1, 2023 አንስቶ በብዙ አገሮች ውስጥ የሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በድጋሚ ለጉብኝት ክፍት ሆነዋል። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት መጎብኘት የምትፈልገውን ቅርንጫፍ ቢሮ አነጋግር። በኮቪድ-19 መያዝህ በምርመራ ከተረጋገጠ፣ የጉንፋን ምልክት ከታየብህ ወይም በቅርቡ በኮቪድ-19 ከተያዘ ሰው ጋር ተገናኝተህ ከነበረ እባክህ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን አትጎብኝ።
እስራኤል
Watchtower Association of Israel, RA
Rehov Rabinovich Shefer 23
6516604 TEL AVIV
እስራኤል
+972 3-5164039
የጉብኝት ፕሮግራም
ከእሁድ እስከ ሐሙስ
ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት በኋላ ከ7:00 እስከ 10:00
የሚወስደው ጊዜ፦ ከ45 ደቂቃ - 1 ሰዓት
ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በዕብራይስጥ እና በእስራኤል ምልክት ቋንቋ ይተረጎማሉ። በአገሪቱ ውስጥ ያሉትን ጉባኤዎች ያግዛል።