በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የቤቴል ጉብኝት

ቤቴል በሚል ስያሜ የሚታወቁትን ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። በአንዳንዶቹ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ውስጥ ያለአስጎብኚ የሚታዩ አውደ ርዕዮችም ተዘጋጅተዋል።

ጉብኝት በድጋሚ ተጀምሯል፦ ከሰኔ 1, 2023 አንስቶ በብዙ አገሮች ውስጥ የሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በድጋሚ ለጉብኝት ክፍት ሆነዋል። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት መጎብኘት የምትፈልገውን ቅርንጫፍ ቢሮ አነጋግር። በኮቪድ-19 መያዝህ በምርመራ ከተረጋገጠ፣ የጉንፋን ምልክት ከታየብህ ወይም በቅርቡ በኮቪድ-19 ከተያዘ ሰው ጋር ተገናኝተህ ከነበረ እባክህ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን አትጎብኝ።

ካሜሩን

Les Témoins de Jéhovah du Cameroun

Ancienne Route SONEL

Bonamikano, Bonabéri,

DOUALA

CAMEROON

+237 243-82-18-30

+237 243-82-18-34

+237 699-99-55-02

የጉብኝት ፕሮግራም

ረቡዕ እና አርብ

ከ2:00 እስከ 10:30

የሚወስደው ጊዜ 30 ደቂቃ

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

በካሜሩን፣ በጋቦን እና በኢኳቶሪያል ጊኒ ያሉ ከ40,000 የሚበልጡ የይሖዋ ምሥክሮች የሚያደርጉትን መንፈሳዊ እንቅስቃሴ በበላይነት ይከታተላል። ጽሑፎች በአፍሪካ ወደሚገኙ አምስት አገሮች ይላካሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።