በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የቤቴል ጉብኝት

ቤቴል በሚል ስያሜ የሚታወቁትን ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። በአንዳንዶቹ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ውስጥ ያለአስጎብኚ የሚታዩ አውደ ርዕዮችም ተዘጋጅተዋል።

ጉብኝት በድጋሚ ተጀምሯል፦ ከሰኔ 1, 2023 አንስቶ በብዙ አገሮች ውስጥ የሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በድጋሚ ለጉብኝት ክፍት ሆነዋል። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት መጎብኘት የምትፈልገውን ቅርንጫፍ ቢሮ አነጋግር። በኮቪድ-19 መያዝህ በምርመራ ከተረጋገጠ፣ የጉንፋን ምልክት ከታየብህ ወይም በቅርቡ በኮቪድ-19 ከተያዘ ሰው ጋር ተገናኝተህ ከነበረ እባክህ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን አትጎብኝ።

ኮት ዲቩዋር

Rue J-58 - Lot 1758

Deux-Plateaux

3ème tranche, Vallon

ABIDJAN

CÔTE D’IVOIRE

+225 2241-3606

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ከ2:00 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በባውሌ ቋንቋና በሚከተሉት ስድስት ቋንቋዎች ይተረጎማሉ፦ አቢ፣ አቲ፣ ቤቴ፣ ጉሮ፣ ጉኤሬ እና ያኮባ። በድምፅ የተቀረጹ ብሮሹሮችና ድራማዎች በተለያዩ ቋንቋዎች ይዘጋጃሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።