የቤቴል ጉብኝት
ቤቴል በሚል ስያሜ የሚታወቁትን ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። በአንዳንዶቹ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ውስጥ ያለአስጎብኚ የሚታዩ አውደ ርዕዮችም ተዘጋጅተዋል።
ጉብኝት በድጋሚ ተጀምሯል፦ ከሰኔ 1, 2023 አንስቶ በብዙ አገሮች ውስጥ የሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በድጋሚ ለጉብኝት ክፍት ሆነዋል። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት መጎብኘት የምትፈልገውን ቅርንጫፍ ቢሮ አነጋግር። በኮቪድ-19 መያዝህ በምርመራ ከተረጋገጠ፣ የጉንፋን ምልክት ከታየብህ ወይም በቅርቡ በኮቪድ-19 ከተያዘ ሰው ጋር ተገናኝተህ ከነበረ እባክህ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን አትጎብኝ።
ዚምባብዌ
Plot 14 of Good Hope
Beema Road
Mount Hampden
HARARE
ZIMBABWE
+263 4-2910591
+263 712-604892
+263 772-472403
+263 772-472404
የጉብኝት ፕሮግራም
ከሰኞ እስከ ዓርብ
ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00
የሚወስደው ጊዜ 1:30
ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች
በዚምባብዌ የሚገኙ ከ39,000 የሚበልጡ የይሖዋ ምሥክሮች የሚያደርጉትን መንፈሳዊ እንቅስቃሴ በበላይነት ይከታተላል። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች ሾናን፣ እንድቤሌንና ዚምባብዌ ምልክት ቋንቋን ጨምሮ በበርካታ ቋንቋዎች ይተረጎማሉ።