በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የቤቴል ጉብኝት

ቤቴል በሚል ስያሜ የሚታወቁትን ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። በአንዳንዶቹ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ውስጥ ያለአስጎብኚ የሚታዩ አውደ ርዕዮችም ተዘጋጅተዋል።

ጉብኝት በድጋሚ ተጀምሯል፦ ከሰኔ 1, 2023 አንስቶ በብዙ አገሮች ውስጥ የሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በድጋሚ ለጉብኝት ክፍት ሆነዋል። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት መጎብኘት የምትፈልገውን ቅርንጫፍ ቢሮ አነጋግር። በኮቪድ-19 መያዝህ በምርመራ ከተረጋገጠ፣ የጉንፋን ምልክት ከታየብህ ወይም በቅርቡ በኮቪድ-19 ከተያዘ ሰው ጋር ተገናኝተህ ከነበረ እባክህ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን አትጎብኝ።

ጣሊያን

Congregazione Cristiana Dei Testimoni di Geova

Via della Bufalotta 1281

I-00138 ROME RM

ITALY

+39 06-872941

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 4:30 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 9:30

የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በጣሊያንኛና በጣሊያንኛ የምልክት ቋንቋ የሚተረጎሙ ከመሆኑም ሌላ በድምፅ የተቀረጹ ነገሮችም ይዘጋጃሉ። በጣሊያንና በሌሎች አገሮች የሚገኙ ከ3,000 የሚበልጡ ጉባኤዎችና ቡድኖች የሚያደርጉትን መንፈሳዊ እንቅስቃሴ በበላይነት ይከታተላል።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።