የቤቴል ጉብኝት
ቤቴል በሚል ስያሜ የሚታወቁትን ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። በአንዳንዶቹ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ውስጥ ያለአስጎብኚ የሚታዩ አውደ ርዕዮችም ተዘጋጅተዋል።
ጉብኝት በድጋሚ ተጀምሯል፦ ከሰኔ 1, 2023 አንስቶ በብዙ አገሮች ውስጥ የሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በድጋሚ ለጉብኝት ክፍት ሆነዋል። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት መጎብኘት የምትፈልገውን ቅርንጫፍ ቢሮ አነጋግር። በኮቪድ-19 መያዝህ በምርመራ ከተረጋገጠ፣ የጉንፋን ምልክት ከታየብህ ወይም በቅርቡ በኮቪድ-19 ከተያዘ ሰው ጋር ተገናኝተህ ከነበረ እባክህ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን አትጎብኝ።
ፔሩ
Jirón El Cortijo 329
Monterrico Chico. Santiago de Surco
LIMA 33
PERU
+51 1-437-1285
+51 1-434-1474
የጉብኝት ፕሮግራም
ከሰኞ እስከ ዓርብ
ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00
የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት
ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በኬችዋ (አንካሽ)፣ በኬችዋ (አያኩቾ)፣ ኬችዋ (ኩዝኮ)፣ በሺፒቦ-ኮኒቦ፣ በአዋጁን እና በፔሩ ምልክት ቋንቋ ይተረጎማሉ።